Fana: At a Speed of Life!

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አቋርጦት የነበረውን መደበኛ የህክምና አገልግሎት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮቪድ 19 ህክምናን እና መደበኛ ህክምናዎችን በአንድነት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ። ሆስፒታሉ ሙሉ ለሙሉ የኮቪድ 19 ታካሚዎችን ተቀብሎ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፥ ቀድሞ…

ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመገንባት በትክክለኛ ጎዳና ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ሂሩት ዘመነ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጅየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመገንባት በትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኗን ገለጹ። አምባሳደር ሂሩት በብራሰልስ በተካሄደው ስብሰባ በትግራይ የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን…

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ወዳጅነት ትኩረት እንደምትሰጥ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ወዳጅነት ትኩረት እንደምትሰጥ አስታውቃለች። በኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ጆርጅ ኦሪና በኬንያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር መለስ አለምን በጽህፈት ቤታቸው…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀርስ ከዓለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀርስ ከዓለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ነብያት ጌታቸው  በአልጀርስ የሚገኘው የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ኃላፊ ፓውሎ ካፑቶና የኘሮጀክት ኃላፊ ከሆኑት…

የሐረሪ ክልል ከጸረ ሰላም ሀይሎች ነፃ እስከሚሆን ሕግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል ከህወሓት ጁንታ ተላላኪዎችና ከኦነግ ሸኔ ተልዕኮ ወስደው ከሚንቀሳቀሱ ጸረ ሰላም ሀይሎች ነፃ እስከሚሆን ሕግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፓርቲው በመግለጫው…