Fana: At a Speed of Life!

በ24 ሰዓታት 540 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 4 ሺህ 493 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 817 የላብራቶሪ ምርመራ 540 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ባለፉት 24 ሰዓታት የ6 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ…

የአሮጌው ብር የመገበያያ ጊዜ ከነገ ጀምሮ ያበቃል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሮጌው ብር ኖት የመገበያያ ጊዜ ከነገ ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያበቃል። የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም መግለጹ ይታወሳል። ባንኩ ከዚህ ቀደም ህዳር 10…

በኢትዮጵያ የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔ 0.93 ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔ 0 ነጥብ 93 ላይ እንደሚገኝና 669 ሺህ 236 ሰዎች ደግሞ ኤችአይቪ በደማቸው እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ይህ የተባለው በኢትዮጵያ ለ33ኛ ጊዜ "ኤችአይቪን ለመግታት፣ ዓለምአቀፋዊ ትብብር፣ የጋራ ኃላፊነት"…

በአራት ወራት ውስጥ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ624 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት አራት ወራት ጊዜ ውስጥ ከ624 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የግድቡ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት መጠናቀቁ…

ም/ጠ/ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀን ለኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኔዘርላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቲፍ ብሎክ ጋር…