በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግን የማስከበር እርምጃ ለአትላንቲክ ካውንስል አባላት ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግን የማስከበር እርምጃ መቀመጫውን አሜሪካ ላደረገው አትላንቲክ ካውንስል የምርምርና የጥናት ተቋም አባላት ገለጻ ተደረገ፡፡
ገለጻውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ…