Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ላላቸውና የባንክ ሂሳባቸው ለታገደባቸው ድርጅቶች በጥሬ ገንዘብ እንዲከፈላቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ላላቸውና የባንክ ሂሳባቸው ለታገደባቸው ድርጅቶች በጥሬ ገንዘብ እንዲከፈላቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ለማድረግ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አውቶብስ የሙከራ ትግበራ ለማድረግ የዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸው ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የፋይናንስ እና የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር…

የአፍሪካ ማስክ ሳምንት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) ሳምንት በኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው አፍሪካ ከሕዳር 14 ቀን ጀምሮ እየተከበረ ነው፡፡ 'ማስክ አፍሪካ' በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ንቅናቄ አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብልን በአግባቡ ማድረግ…

የጸረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ”በሴቶች ላይ የሚከሰትን ጥቃት ባለመታዘዝ የብልጽግና ጉዟችንን እናስቀጥል” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ የሚከበረው 16 ብርቱካናማ ጸረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ።…

ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠ/ሚ ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት አድርጎ ለሰራው ዘገባ ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ለሰራው ሪፓርት ይቅርታ ጠየቀ።   ቢቢሲ ሞኒተሪንግ በትዊተር ገፁ ላይ ኢትዮጵያን በተመለከተ ትዊት ያደረግነውን የተሳሳተ ዘገባ…

13 የህወሓት የጥፋት ተላላኪዎች በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥፋት ሊያደርሱ ዝግጅት ላይ የነበሩ 13 የህወሓት ተላላኪዎች በቦረና ዞን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቦረና ዞን ጎሞሌ ወረዳ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ እና የህብረተሰብ ጥቆማ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት…

በአማራ ክልል የሜካናይዜሽን እርሻ ለማስፋፋት 5 ኮምባይነሮች ለአርሶ አደሮች ተሰራጩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜካናይዜሽን እርሻ ለማስፋፋት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አምባሰል ንግድ ሥራዎች ድርጅት ጋር በመተባበር 5 ኮምባይነሮችን ለአርሶ አደሮች ማስረከቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ኮምባይነሮቹ በ30 70…

የሐረሪ ህዝብና መንግስት እና የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ 94 በሬዎችና 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ድጋፉን ለምስራቅ ዕዝ ባስረከቡበት ወቅት፤…

በሐረሪ ክልል በተደረገው ድንገተኛ ዘመቻ ለጥፋት ስራ ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ሁለት ሳምንት በተደረገው  ድንገተኛ ፍተሻ ክላሽን ጨምሮ የጦር ሜዳ መነጽር፣ የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች፣ ወታደራዊ አልባሳት፣ ገጀራ፣ የእጅ ሽጉጦችና ብዛት ያላቸው ጥይቶች መያዛቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ…

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በጀመረው ህግ የማስከበር እርምጃ የአውሮፓ ህብረት በሃገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው  ገለፀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ…