Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በጁንታው የህወሓት ቡድን የተፈጸመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አውግዘዋል። የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይይት ተካሂዷል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጸረ ሰላም ሃይሎችን አጀንዳ ተቀብለው ወደ ጫካ የገቡ ወጣቶች ፍላጎቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲገልጹ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ ሰላም ሃይሎችን አጀንዳ ተቀብለው ወደ ጫካ የገቡ ወጣቶች ከድርጊታቸው ተቆጥበው ፍላጎታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመንግስት እንዲያቀርቡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን…

የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች የተሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች የተሳተፉበት የ2013 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር…

ፕ/ር ቢኒያም ዳዊት ሙዝሙር በተመድ የህፃናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮፌሰር ቢኒያም ዳዊት ሙዝሙር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህፃናት ኮሚቴ ውስጥ በድጋሜ አባል ሆነው ተመረጡ። ፕሮፌሰር ቢኒያም ከፈረንጆቹ 2015- 2017 የኮሚቴው አባል የነበሩ ሲሆን በሊቀ መንበርነትም አገልግለዋል።…

በምስራቅ ጉጂ ዞን 14 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ እንደ ክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፃ የሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃው የተወሰደው በዞኑ ጎሮ ዶላ ወረዳ ለጥፋት…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም አቻቸው ሶፊ ዊልምስ ጋር ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በሁለቱ ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በጋራ መክረዋል። በትግራይ ክልል የተጀመረው…

ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ወደ ቤልጅየም በማቅናት ለጆሴፍ ቦሬል በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ገለፃ…

ሰራዊቱ አክሱም ከተማ በመግባቱ አካባቢው እየተረጋጋ ነው – የአክሱም ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አክሱም ከተማ በመግባቱ አካባቢው እየተረጋጋ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ በከተማዋ የተቋረጠው መብራትና ሌሎች አገልግሎቶች በአፋጣኝ እንዲጀመሩላቸው ጠይቀዋል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት አክሱም ከተማን…

የጊኒ ዎርምን ለማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ የጊኒ ዎርምን ማጥፋት በሚቻልበት አግባብ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ መርሃ ግብሩ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ በመድረኩ ጊኒ ዎርምን ለማጥፋት ዋና ዋና ተግዳሮቶች እንደሚለዩም…

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ8 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያገኘውን ግምታቸው ከ8 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። በዚህም ከ400 በላይ የሆኑ ዊልቸሮችን፣ ከዘራ፣ ክራንችና የእጅ መደገፊያ፣ ዘይት፣…