የሀገር ውስጥ ዜና ከዳንሻ እስከ አድዋ በነበረ አውደ ዉጊያ የጁንታው ኃይል ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ምዕራብ ግንባር ከዳንሻ እስከ አድዋ በነበረ አውደ ውጊያ የጁንታው ኃይል ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። በዚህ ውጊያ ከ10 ሺህ በላይ የጁንታው ሀይል መደምሰሳቸውን እና ከ15 ሺህ በላይ የነፍስ ወከፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የፋርማሲዩቲካልስ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዶክተር ሎፍቲ ቤነብአህመድ በዘርፉ በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ነብያት በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ረጅም የሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ሃገር መሆኗን በመጥቀስ ከመጀመሪያዎቹ የመንግስታቱ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ከ110 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሃረርጌ ዞን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ቁሳቁሶችን መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር ናስር መሀመድ እንደገለጹት የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት በዞኑ 20 ወረዳዎች በተደረገው ፍተሻ ነው። ከጥቅምት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የኒጀር ፕሬዚዳንት ማማዱ ታንጃ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኒጀር ፕሬዚዳንት ማማዱ ታንጃ በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ፡፡ ማማዱ ታንጃ ከፈረንጆቹ 1999 እስከ 2010 በስልጣን መቆየታቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከሁለት ጊዜ በላይ በስልጣን ለመቆየት ከሞከሩ በኋላ ግን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በወቅታዊነት በሚከናወኑ ተግባራት የሚከሰቱ የመብት ጥሰቶችን ለመከላከል የቅሬታ መቀበያ ስልክ ይፋ አደረገ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊነት በሚከናወኑ ተግባራት የሚከሰቱ የመብት ጥሰቶችን ለመከላከል የቅሬታ መቀበያ ስልክ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ላይ መንግስት የሚወስደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ጤና መረጃ ስርዓት አስተባባሪ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የጤና መረጃ ላይ በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከመንግስትና ከአጋር ድርጅቶች የተዋቀረው የብሔራዊ ጤና መረጃ ስርዓት አስተባባሪ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የጤና መረጃ አብዮት ላይ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን እንዲሁም የታዩ ክፍተቶች እና ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የህወሓት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር አወገዘ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በማይካድራ በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር አወገዘ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይፋ ባደረገው ሪፖርት፥ የህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ሀይሎች በማይካድራ በንፁሃን ዜጎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 388 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 91 የላቦራቶሪ ምርመራ 388 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 591 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቐለ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ ነው- ሜ/ጀኔራል መሀመድ ተሰማ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቐለ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ተናገሩ። የትግራይ ህዝብ ሰራዊቱ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሁሉ ለሰራዊቱ…