Fana: At a Speed of Life!

በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት መጀመሩን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ዛሬ  ከቀኑ 7 ሰዓት  ጀምሮ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኮንቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተላከ መልዕክት ለጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ አቅርበዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል ለተፈናቀሉ ዜጎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል- ወይዘሮ ሙፈሪያት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ለተፈናቀሉ ዜጎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፊሪያት ካሚል አስታወቁ። ዘርፈ ብዙ የአስቸኳይ ጊዜ ቅኝት ቡድን በሰበሰበው ወቅታዊ…

የህወሃት ጁንታ በሚያናፍሰው ፕሮፓጋንዳ ህዝቡ መደናገር እንደሌለበት የሰራዊቱ አባላት አመለከቱ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት ጁንታ በሚያናፍሰው ፕሮፓጋንዳ ህዝቡ ሊደናገር እንደማይገባው በህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ የተሰማሩ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ተናገሩ። ጁንታውን በመቆጣጠር ለህግ ለማቅረብ ዝግጁ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል። ኢዜአ…