Fana: At a Speed of Life!

የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎች ጋር ተቀላቅለዋል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎች ጋር እንደ ተቀላቀሉ ተዓማኒ መረጃ ማግኘቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማት ከእነዚህ…

የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የአዲስ አባባ የውክልና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለው ከፍተኛ ወረፋ ተገልጋዮችን ለእንግልት የዳረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የአዲስ አባባ የውክልና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለው ከፍተኛ ወረፋ ተገልጋዮችን ለእንግልት የዳረገ ነው። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ቅኝት የፌደራል በኤጀንሲው የአዲስ አባባ ቅርንጫፍ በነበረው…

በመዲናዋ ከ79 ሺህ በላይ ቤቶች በህገወጥ መንገድ መገንባታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ1 ሺህ 352 ሄክታር በላይ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዙን እና ከ79 ሺህ በላይ ቤቶች ደግሞ በህገወጥ መንገድ መገንባታቸውን ጥናት አመለከተ። ጥናቱ ከ1997 ወዲህ እና ከ500 ካሬ ሜትር በላይ በሆኑ መሬቶች ላይ ያተኮረ…

በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት በኢትዮ-ጂቡቲ ኮሪደር የሚደረገው የገቢ ወጪ እንቅስቃሴ ላይ ምንም አይነት ተጽዕኖ እንዳይኖር መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት በኢትዮ-ጂቡቲ ኮሪደር የሚደረገው የገቢ ወጪ እንቅስቃሴ ላይ ምንም አይነት ተጽዕኖ እንዳይኖር መንግስት በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ። መንግስት ህግን ለማስከበርና የሃገሪቱን ደህንነት ለመጠበቅ በእኩዩ…

የማይካድራ የንጹሃን ዜጎች ጥቃት በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና “ሳምሪ” የወጣቶች ቡድን የተፈፀመ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማይካድራ የንጹሃን ዜጎች ጥቃት በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና “ሳምሪ” የወጣቶች ቡድን የተፈፀመ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከሕዳር 5 እስከ ሕዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም…

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት አስተላልፈዋል። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተላከው በመግለጫ÷ ርዕሰ መስተዳድሩ ህገ ወጡ የወያኔ ጁንታ ቡድን በኢትዮጵያ ብሄር…

መንግስት እና ህወሓት በተመሳሳይ ሚዛንና እኩል ስነ ምግባር የሚቀመጡ አይደሉም- አቶ ሀይለማሪያም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት በተመሳሳይ ሚዛንና በእኩል ስነ ምግባር የሚቀመጡ አይደሉም ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም በዛሬው ዕለት በፎሬን መፅሔት ላይ ሰፋ ያለ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ የመንግሥት ከፍተኛ ልዑክ ጣሊያን…

በትግራይ ክልል “በግፍ ተፈጽመዋል የተባሉ ወንጀሎችን” የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ስራውን ጀምሯል – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በትግራይ ክልል "በግፍ ተፈጽመዋል የተባሉ ወንጀሎችን" የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ወደ ስፍራው በማቅናት ስራ መጀመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኘው…

በአርባ ምንጭ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአርባ ምንጭ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፓሊስ መምሪያ ገለፀ፡፡ የዞኑ ፓሊስ አዛዥ ኮማንደር ረታ ተክሉ እንደገለፁት÷ ዛሬ ከረፋዱ 4:00 አካባቢ ከአርባምንጭ ወደ ኮንኮ ሲጓዝ…