Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ቻይና ለጋራ ብልፅግና አብረው የሚሰሩ አጋሮች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 50ኛ ዓመት በተለያዩ ስነ ስርዓቶች በማክበር ላይ ይገኛሉ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር የ50ኛ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ዘመቻ ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ለሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ገለጻ አደረጉ፡፡ በዚህ ወቅትም እየተካሄደ ያለው ህግና ስርአትን የማስከበር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እና የቻይና 50ኛ አመት የዲፕሎማቲክ ግንኙነትን በተመለከተ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ተለዋውጠዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ባለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ እና ቻይና…

የቁም እንስሳት ነጋዴዎች ማህበር ከ4 ሚሊየን በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ባቀረቡት የድጋፍ ጥሪ መሰረት የቁም እንስሳት ነጋዴዎች ማህበር ከ4 ሚሊየን በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ ማህበሩ 160 ሰንጋዎችን ጨምሮ 2 ሺህ ሊትር ዘይት ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ ይህም…

ሬውተርስና ቢቢሲን ጨምሮ የተሳሳቱና ሚዛናዊነት የጎደላቸው ዘገባዎችን በመሥራት የቀጠሉ መገናኛ ብዙኃን መኖራቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሬውተርስና ቢቢሲን ጨምሮ የተሰጣቸውን ሙያዊ አስተያየት ችላ በማለት የተሳሳቱና ሚዛናዊነት የጎደላቸው ዘገባዎችን በመሥራት የቀጠሉ የውጭ የመገናኛ ብዙኃን መኖራቸውን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ለአዜአ በላከው…

የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባሉት ጊዜያት ውስጥ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ዓ.ም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ክልሎች በሚያወጡ መርሃ ግብር መሰረት እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሚሊየን ማቲዮስ በሰጡት መግለጫ በታህሳስ…

መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት እጅ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም እጅግ በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት በየግንባሩ እጅ እየሰጡ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። በአፋር ክልል በኩል ብዙዎች ገብተው እጅ የሰጡ ሲሆን በማይ ጸብሪ ተቆርጦ…

አቶ ጃዋር መሃመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሃምዛ አዳነን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች የንብረት እግድ ይነሳልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሃመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሃምዛ አዳነ ወይም ሃምዛ ቦረናን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች ዐቃቤ ህግ ያገደባቸውን የንብረት እግድ ይነሳልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ፡፡  የንብረቱን እግድ በተለመለከተ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የኦሊምፒክ ኮሚቴውና የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ሃላፊዎች ከደቡብ ክልል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ…

የህወሓት ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ ተያዘ፡፡ አደንዛዥ እፁ በተሽከርካሪ ተጭኖ ከሁመራ ወደ የተለያዩ አካባቢዎች ሊገባ ሲል መያዙን የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ቴዎድሮስ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮማንደር ዘለቀ ምትኩ ለአብመድ…