Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሞላ መልካሙ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 2ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በጉባኤው አቶ ሞላ መልካሙን የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል፡፡ በዛሬው ጉባኤ ሌሎች ልዩ ልዩ ሹመቶችን ያፀድቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከጎንደር…

ሎዛ አበራ የቢቢሲ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ ተካታለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሎዛ አበራ ዓለም ላይ በቢሲ ከተመረጡ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷሆና ተመርጣለች፡፡ ቢቢሲ በዚህ አመት ለውጥን የሚመሩ እና ለውጥ የሚያመጡ 100 ሴቶችን በዓለም ዙሪያ የመረጠ ሲሆን ሎዛ አበራ በስፖርቱ ዘርፍ ከ100ዎቹ ተፅዕኖ ፈጣሪ…

ብሔራዊ የጀግኖችና የሕፃናት አምባ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ትብብር "ብሔራዊ የጀግኖችና የሕፃናት አምባ" የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት መቋቋሙ ተገለፀ። ድርጅቱ የተቋቋመው በጦር ሜዳ ጉዳት ለደረሰባቸው አባላት እንክብካቤ ለማድረግና የሕይወት መሥዋዕትነት የከፈሉ የሠራዊት…

ዶናልድ ትራምፕ ሽንፈታቸውን አምነው መቀበላቸው ተሰምቷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መሸነፋቸውን አምነው ተቀበሉ፡፡ ትራምፕ በምርጫው አልተሸነፍኩም ሲሉ ቢቆዩም በመጨረሻ የተመራጩን ጆ ባይደንአሸናፊነት አምነው ተቀብለዋል ነው የተባለው፡፡ የሃገሪቱ ጠቅላላ አገልግሎት አስተዳደር ጆ ባይደንን…

የዲማ – ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ - ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አሰታወቀ። የመንገድ ግንባታው 60 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ይህ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ…

በጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ቡድን የደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች የህክምና ማዕከላትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራና የተለያዩ ተቋማት የስራ ኃላፊዎችን ያካተተ ቡድን በበአማራ ክልል ደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች በመገኘት የህክምና ማዕከላትን ጎበኘ። በዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራው…

አንቶኒ ብሊንኬን በጆ ባይደን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መታጨታቸውን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ. ሲ) አንቶኒ ብሊንኬን በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቀጣዩ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መታጨታቸውን ይፋ አደረጉ። እጩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ባለፉት ቀናት ከስራ ባልደረቦች እና ጓደኞች የደረሱኝ መልዕክቶች ኩራትን…

አምባሳደር ታዬ ለተመድ ዋና ፀሃፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል አማካሪ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሃፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል አማካሪ ፕራሚላ ፓተን በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ። አምባሳደር ታዬ በዚህ…

ምርጫ ቦርድ ባዘጋጃቸው የተለያዩ መመሪያዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክሮችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባዘጋጃቸው የተለያዩ መመሪያዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክሮችን አከናወነ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/ 2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተለያዩ መመሪያዎችን በማዘጋጀት ከመጽደቃቸው በፊት…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ በሚመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ከዚህ ቀደም የነበረውን ሂደት ላይ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጠ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወርሃ መጋቢት 24 ቀን 2010…