Fana: At a Speed of Life!

ብሮድካስት ባለሥልጣን የውጭ የመገናኛ ብዙኃን በተመለከተ እየወሰደ ያለውን ማስተካካያዎች ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የውጭ የመገናኛ ብዙኃን በተመለከተ እየወሰደ ያለውን ማስተካካያዎች በዝርዝር አስታወቀ፡፡ ብሮድካስት ባለሥልጣኑ የውጭ የመገናኛ ብዙኃን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ የመንግስትን የህግ የማስከበር ዘመቻ ለሱዳን መንግስት ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ይበልጣል አዕምሮ ለሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር ሌፍተናንት ጄኔራል ያሲን ኢብራሂም ያሲን አብደልሃዲ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ አድርገዋል፡፡ አምባሳደሩ በገለጻቸው የሁለቱን ሀገራት የጋራ ድንበር…

ሕግ የማስከበር ስራውን በማፋጠን ጁንታው ሊያደርስ ያሰባቸውን ተጨማሪ ጥፋቶች ማስቀረት ተችሏል- ብርጋዴር ጄነራል ብርሃኑ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕግ የማስከበር ስራውን በፍጥነት በማከናወን ጁንታው ሊያደርስ ያሰባቸውን ተጨማሪ ጥፋቶች ማስቀረት መቻሉን የምዕራብ ዕዝ የሎጂስቲክስ ክፍል ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናገሩ። ብርጋዴር ጄነራል ብርሃኑ ለኢዜአ እንደገለጹት፤…

በ24 ሰዓታት 418 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 963 የላብራቶሪ ምርመራ 418 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 203 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…

በፍጆታ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለማስቀረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለህብረተሰቡ በሚቀርቡ የፍጆታ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለማስቀረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር ከፋና ብሮድካስቲንግ…