የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድህነትን ለማጥፋት በምታደርገው ጥረት ቻይና ከጎኗ ቆማለች – አቶ ደመቀ መኮንን Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ ድህነትን ለማጥፋት እና ብልጽግናን ለማሳካት በምታደርገው ጥረት ቻይና ሁልጊዜም ከጎኗ እንደምትቆም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ እና ቻይና…
Uncategorized 289 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 289 ኢትዮጵያውያን ዜጎች በዛሬው እለት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 90ዎቹ ጨቅላ እና ታዳጊ ህጻናት መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ መንግስት ከሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው መንገዶች በጥራት እንዲገነቡ አሳሰበ Feven Bishaw Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ-አደር እና የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ በአርብቶ-አደር እና ከፊል አርሶ-አደር አካባቢዎች የሚገነቡ መንገዶች በጥራት እንዲገነቡ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በ14 ሚሊየን ብር ወጪ የአፍንጮ በር የስፖርት ሜዳ ግንባታን አስጀመረ Feven Bishaw Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አፍንጮ በር ሜዳ ግንባታን ዛሬ አስጀምሯል። ግንባታው 14 ሚሊየን ብር በጀት የተያዘለት ሲሆን÷ በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም እና የፀጥታ መደፍረስ እንዲከሰት አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ700 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል… Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከህወሃት ቡድን ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም እና የፀጥታ መደፍረስ እንዲከሰት አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ700 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሰሜን ዕዝ የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና “ልጆቻችን ሰኞ አስታጥቀው ማክሰኞ ለግዳጅ ዝመቱ አሏቸው፤ ዳሩ ግን በሰላም እጅ ሰጥተው ከእጃችን ገብተዋል” – ወ/ሮ ድንቅነሽ… Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡባዊ ትግራይ ዞን የዛታ ከተማ ነዋሪዋ እናት ወታደር ሲያዩ ልጆቼ ይሏቸዋል፡፡ የወንድ ልጆች እናት ናቸውና የጦርነት ውጣ ውረድ ከአንጀታቸው ገብቶ ያንሰፈስፋቸዋል፡፡ የበሬ ግምባር በምታክል ትንሽ ከተማ ውስጥ አውራ ጎዳና ዳር ወጥተው ወጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴርና የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የደም ለገሱ Tibebu Kebede Nov 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር እና የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አመራሮች እና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂደዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አመራሮች እና ሰራተኞች “ደሜን ለህግ መከበር ህይወታቸውን ለሰጡት ለመከላከያ ሰራዊት…
የዜና ቪዲዮዎች በአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ህወሃት የፈፀመው ጥፋት የአካባቢውን የቱሪዝም ፍሰት ይጎዳል- የዘርፉ ባለሙያ Meseret Awoke Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nzvsW0r59Y0
የዜና ቪዲዮዎች ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 49 ኪሎሜትር የሚሸፍኑ አምስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ስራ በይፋ አስጀመሩ Meseret Awoke Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s_zgEpkk7YA
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ነዋሪ የትግራይ ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Meseret Awoke Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EuwnmUYGyzM