Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አስተያያት ”ኃላፊነት የጎደለው ነው”… የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አስተያያት ''ኃላፊነት የጎደለው ነው'' ሲሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ተናገሩ። ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አስተያየታቸውን የሰጡት…

ለሚ ኩራ የአዲስ አበባ 11ኛው ክፍለ ከተማ ሆኖ መዋቀሩ የአገልግሎት አሰጣጡን ተደራሽ፣ ፍትሃዊ እና ቀልጣፋ እንደሚያደርገው ነዋሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ አስራ አንደኛ ክፍለ ከተማ በአዲስ እንዲዋቀር የወሰነው ውሳኔ በአካባቢው የሚኖሩ አርሶ አደሮችን ጥያቄ የመለሰ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ። ለሚ ኩራ የአዲስ አበባ 11ኛው ክፍለ ከተማ ሆኖ መዋቀሩ…

አፍሪካ ከዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ ነፃ በሆነችበት የድል አመት የፖሊዮ በሽታ ቀንን በማክበራችን የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የፖሊዮ ቀን ለየት ያደርገዋል- ዶ/ር…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አህጉራችን አፍሪካ ከዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ ነፃ በሆነችበት የድል አመት የፖሊዮ በሽታ ቀንን በማክበራችን የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የፖሊዮ ቀን ለየት ያደርገዋል ሲሉ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህንን…

ብሄራዊ ፓርኮችን ከእሳት አደጋ የሚከላከል የእሳት አጥፊ ብርጌድ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሄራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰት የእሳት አደጋን የሚቆጣጠር የእሳት አጥፊ ብርጌድ ማቋቋሙን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በብሄራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰትን የእሳት አደጋዎች በአፋጣኝ ለመቆጣጠር ፓርኮቹን…

የአውሮፓ ህብረት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሶስቱ ሀገራት በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት እያደረጉት ላለው ድርድር ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴው ግድብ ሙሌት ዙሪያ ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር በደቡብ አፍሪካ አማካኝነት እያደረጉ ያሉትን ድርድር የአውሮፓ ህብረት እንደሚደግፍ ገለጸ። ህብረቱ በመግለጫው ሶስቱ ሀገራት በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት…