Fana: At a Speed of Life!

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሀውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ የተገነባው የአርቲስቱ ሀውልት ተመረቀ።   በሃውልቱ ምርቃት ስነ ስርአት ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ጓደኞችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።   የአምቦ ዩኒቨርሲቲ…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የእንቦጭ አረም ለማጥፋት በሚደረገው ዘመቻ ላይ ለመካፈል ጣና ተገኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንቦጭ አረምን ከጣና ሐይቅ ለማስወገድ ለአንድ ወር የተላለፈውን ሀገራዊ ዘመቻን ተከትሎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጣና ተገኝተዋል። በዘመቻው ከሚኒስትሯ በተጨማሪ ከህዝብ…

በጠ/ሚ ዐቢይ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ በአንበጣ መንጋ የደረሰውን ጉዳት ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ በአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኘ። በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግዴለሽ ንግግር በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት ሊፈጥር ይችላል- ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን አስመልክተው የተናገሩት ግዴለሽ የሆነና ጥንቃቄ የጎደለው ንግግር በግድቡ ዙሪያ በመካሄድ ላይ ያለውን ድርድር የሚያኮላሽና በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል አላስፈላጊ ውጥረት…

በግድቡ ዙሪያ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበርና ውዥንብሮችን ለማጥራት አስፈላጊው ሁሉ ይደረጋል – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚፈጠሩ ውዥንብሮችን ለማጥራትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር አስፈላጊው ርቀት ድረስ ይኬዳል ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሕዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት ዙሪያ አወዛጋቢ ትችት…

በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የሚመጣ ማንኛውንም ኃይል ለመመከት ዝግጁ ነን– በመከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚመጣ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ኃይልን ለመመከት ዝግጁ መሆኑን የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሹማ አብደታ ተናገሩ። ሰራዊቱ በማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች…

በማላዊ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን እንደሚደግፉ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በማላዊ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በሃብታቸው እና በሙያቸው በቀጣይነት እንደሚደገፉ ገለፁ። በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ጥቅምት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በታላቁ የኢትዮጵያ…