ህግ የማስከበሩ እርምጃ በዲያስፖራ ማህበረሰቡ ዕይታ
https://www.youtube.com/watch?v=DrLxkknQqrw
የካፍ ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ የአምስት አመት እግድ ተላለፈባቸው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ ላይ የአምስት አመት እገዳ አስተላለፈ፡፡
ፊፋ ፕሬዚዳንቱ ከገንዘብ እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ናቸው ብሏል፡፡…
የትራምፕ አጋሮች ፕሬዚዳንቱ በምርጫ መሸነፋቸውን አምነው እንዲቀበሉ እየጠየቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ የትራምፕ የቅርብ አጋሮች ፕሬዚዳንቱ በምርጫ መሸነፋቸውን አምነው እንዲቀበሉ እየተማጸኗቸው ይገኛሉ፡፡
ሽንፈታቸውን እንዲያምኑ ከወተወቷቸው ሰዎች መካከል የቀድሞ የኒው ጀርሲ ገዢ ክሪስ ክሪስቲ ዋነኛው ናቸው ተብሏል፡፡
ክሪስ…
ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት 1 ሚሊየን ብር እና 150 ፍየል ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ፍየልና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ዩኒቨርሲቲው 150 ፍየል እና 1 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ፋይናንስ ስራ አመራር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌታቸው ሲሳይ አስረክቧል ።…
አሜሪካ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካውያን በቀጣዩ ወር የኮሮና ክትባት ሊያገኙ ይችላል ተባለ፡፡
የኮሮና ቫይረስ መርሃ ግብር የክትባት ሃላፊ ዶክተር ሞንሴፍ ስሎይ አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 11 ቀን ለዜጎቿ ክትባት ልትሰጥ ትችላለች ብለዋል፡፡
ይሰጣል የተባለው ክትባት…
የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል።
የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማካሄዳቸውን ከክልሉ…