ቡድኑ ሃገር ለማፍረስ የሚጠቀመው የጭካኔ ስነ ልቦና የትግራይን ህዝብ አይወክልም- ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሮም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ጁንታ ለህዝብና ለሃገር ሲል እጁን እንዲሰጥ ጠየቁ።
ዛሬ በጣሊያን ሮም (Piazz Dell Esquilino) አደባባይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጁንታ ለተጨፈጨፉ…