Fana: At a Speed of Life!

በወልቃይት ጠገዴ ዳንሻ አካባቢ ዲቪዥን የሠፈራ ጣቢያ ለጥፋት አላማ ሊውል የነበረ ከፍተኛ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በወልቃይት ጠገዴ ዳንሻ አካባቢ ዲቪዥን የሠፈራ ጣቢያ ለጥፋት አላማ ሊውል የነበረ ከፍተኛ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን በሰሜን እዝ የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሉአለም አድማሱ አስታወቁ። በቁጥጥር ስር የዋሉ የጦር…

የህዝብ መገልገያዎችን ማውደም የህዝብ ጠላት መሆንን የሚያረጋግጥ ነው – የጉጂ አባገዳዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፍተኛ ወጭ የተገነቡትን የህዝብ መጠቀሚያ የመሰረተ ልማቶችን ማውደም የህዝብ ጠላት መሆንን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የጉጂ ኦሮሞ አባገዳዎች ተናገሩ። አባገዳዎቹ የህወሃት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት…

መከላከያ ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጥሯል። የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቀሌን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው። የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣…

የአዲስ አበባ ነዋሪ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ። "ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን " በሚል መሪ ቃል የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የፍቅር በጎ አድራጎት ማህበር አባላት በዛሬው ዕለት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከነገ የሚጀምር ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ የሰዓት ገደብ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከነገ የሚጀምር ከከባድ ተሽከርካሪዎች የከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የሰዓት ገደብ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የሰዓት ገደቡን ያሳለፈው በአስተዳደሩ እየተከሰተ ካለው የትራፊክ መጨናነቅና በዚህም ሳቢያ…

52 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በአንድ ሳምንት ብቻ 51 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ከዚህ ውስጥ ከ31 ሚየን ብር በላይ የሚገመተው ወደ ሀገር ሲገባ ሲሆን ከ20 ሚሊየን  ብር በላይ የሚሆነው ደግሞ ከሀገር…

የህወሓት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሐት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ገለጹ። ጄኔራል መኮንኑ የሠራዊቱን ፈጣን የማጥቃት እንቅሰቃሴን አስመልክተው ገለፃ አድርገዋል።…

የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። የአዲስ አበባ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ከነዋሪዎቹ የተበረከቱ ድጋፎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሚኒስቴር ዴኤታ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 49 ኪሎሜትር የሚሸፍኑ አምስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ስራ በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 49 ኪሎሜትር የሚሸፍኑ አምስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ስራ በይፋ ማስጀመራቸው ተገለጸ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና አፈጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ እንዲሁም የከተማዋ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና…

ትራምፕ በፔንሲልቫንያ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፔንሲልቫንያ ግዛት ምርጫው ተዛብቷል በሚል ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገባቸው፡፡ ትራምፕ በግዛቲቱ በፖስታ ወይንም "ሜይል ኢን ባሉት" የተሰጡ በሚሊየን የሚቆጠሩ ድምጾች ውድቅ እንዲደረግላቸው ነበር ክስ…