የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።
የአዲስ አበባ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ከነዋሪዎቹ የተበረከቱ ድጋፎችን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሚኒስቴር ዴኤታ…