Fana: At a Speed of Life!

መሰረተ ልማትን በማውደም እየሸሸ የሚገኘው የህወሃት ጁንታ የአክሱም አየር ማረፊያ ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)መሰረተ ልማትን በማውደም እየሸሸ የሚገኘው የህወሃት ጁንታ የአክሱም አየር ማረፊያ ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ። የኢዜአ ምንጮች እንደገለጹት፤ ቡድኑ በመሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት እየፈጸመ በመሸሽ ላይ ይገኛል። በዚህ…

ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት ሂደት አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት አለባቸው – አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት ጠንካራ ተቋማትን ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት በየደረጃው ያሉ አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች…

የእንግሊዝ መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ አስፈላጊነት በሚገባ ተረድቷል – አምባሳደር ተፈሪ መለሰ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዝ መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ አስፈላጊነት በሚገባ መረዳቱን በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ገለጹ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013…

ጁንታው ያደራጃቸው የጥፋት ሃይሎች እየተደመሰሱ ነው – በምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ክፍል ጦር ዋና አዛዥ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማደናቀፍ ጁንታው ህወሃት አደራጅቶ የላካቸው የጥፋት ሃይሎች እየተደመሰሱ መሆኑን በሀገር መከላከያ ምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ክፍል ጦር ዋና አዛዥ አስታወቁ፡፡ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል…

ህብረተሰቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆሙንና አብሮነቱን ለመግለፅ በከፍተኛ ደረጃ ድጋፉን ቀጥሏል-ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆሙንና አብሮነቱን ለመግለፅ በከፍተኛ ደረጃ ድጋፉን መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ድጋፉን የሚያስተባብር ብሄራዊ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ በሰላም ሚኒስቴር ሰብሳቢነት መቋቋሙ ይታወሳል።…