ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት ሂደት አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት አለባቸው – አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት ጠንካራ ተቋማትን ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት በየደረጃው ያሉ አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ።
ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች…