የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ። የኮሚሽኑ አባላት ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ከላይ እስከ ታች ያለው የመንግስት መዋቅር የኮሚሽኑን ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አብዛኛው አካባቢ የተከሰተውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አብዛኛው አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ መከሰቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የተከሰተው ከጣና በለስ ወደ ባህርዳር የሚሄድ 400 ኪሎ ቮልት የሚሸከም የኃይል መስመር ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለህዳሴ ግድብ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በፅህፈት ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሃም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንን በህብረተሰቡና በፀጥታ ሀይሉ የጋራ ርብርብ ሰላማዊ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንን የሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎችና የፀጥታ ሀይል የጋራ ርብርብ ሰላማዊ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ። ዞኑን የግጭት መነሻ በማድረግ ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ ለማጠፋፋት የተደረገው ሙከራ ህዝቡ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ጦርነት አትፈራም – ዢ ጂንፒንግ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሀገራቸው ጦርነት እንደማትፈራ እና የሉዓላዊነት፣ የደህንነት እና የልማት ፍላጎቷ ዝቅ ተደርጎ እንዲገመት እንደማትፈቅድ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የቻይና ጦር ወደ ኮሪያ ጦርነት የገባበትን 70ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ Abrham Fekede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጄኔቫ ተገናኝተው ስምምነቱን መፈረማቸው ተሰምቷል፡፡ ተመድ ታሪካዊ ነው ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድንበር ከሚጋሯት ሀገራት በላይ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸውና ሟቾችን አስመዝግባለች Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ከሚጋሯት ሀገራት በላይ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው እና ሟቾችን አስመዝግባለች። ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 91 ሺህ 693 ሰዎችን እና 1 ሺህ 396 ሟቾችን በማስመዝገብ ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ 14 የሚሆኑ የለውዝ ቅቤ ምርቶችን እንዳይጠቀም ባለስልጣኑ አሳሰበ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ከፍተኛ የሆነ የአፍላ ቶክሲን (Aflatoxine) የተገኘባቸውን 14 የለውዝ ቅቤ ምርቶችን እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ባደረገው ቁጥጥርና ፍተሻ አማካኝነት በተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብ ምርቶች እና የሕክምና መሣሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ Feven Bishaw Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብ ምርቶች እና የሕክምና መሣሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ። ጥራታቸውን ያልጠበቁ የምግብ ምርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ጀርመን ሁለተኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ጀርመን ሁለተኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ። የሁለተኛው ዙር ሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ማስጀመሪያ ስብሰባ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና ደህንነት ዙሪያ በማተኮር ነው የተካሄደው። …