ዓለምአቀፋዊ ዜና ማይክ ፖምፔዮ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Meseret Awoke Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2013()ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ጉብኝቱ በዋናነት ዋሽንግተን ለሃገሪቱ በምትሸጠው የጦር መሳሪያ ላይ ያተኩራል ነው የተባለው፡፡ ከዚህ ባለፈም የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሲ ዩኒቨርሲቲ 60 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ Tibebu Kebede Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ 60 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው 60 የህክምና ዶክተሮችን ጨምሮ በኮቪድ ምክንያት በስነ ስርዓቱ ላይ መታደም ያልቻሉ 1 ሺህ 64 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት እየወሰደ ባለው የህልውና ዘመቻ እና ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የኦሮሞ ዳያስፖራ አባላት ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እየወሰደ ባለው የህልውና ዘመቻ እና ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የኦሮሞ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ውይይት ተካሂዷል። የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያዘጋጀው ውይይት የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮችና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ በተመለከተ ገለጻ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮችና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ፡፡ በዚህ ወቅትም ሰብዓዊ ድጋፎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከተማችንን ከቆሻሻ ፣ሃገራችንን ከጁንታ፣ ከከሀዲነትና ከጥላቻ እናጸዳለን” የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ Meseret Awoke Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ከተማችንን ከቆሻሻ፣ ሃገራችንን ከጁንታ፣ ከከሀዲነትና ከጥላቻ እናጸዳለን” በሚል መሪ ቃል በሁሉም አካባቢ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡ በጽዳት ዘመቻው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማዋ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ማስረዳታቸውን ገለጹ Meseret Awoke Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ማስረዳታቸውን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፅህፈት ቤታቸው በኩል እንዳስታወቁት በትግራይ ክልል እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመቀልበስ የሚነዛው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተቀባይነት የለውም- ብልፅግና ፓርቲ Meseret Awoke Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመቀልበስ የሚነዛው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬም በድል ታጅቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲው ለቀድሞው የባህር ኃይል አባላት ጥሪ እንዳቀረበ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት ነው Meseret Awoke Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በለንደን የኢፌዴሪ ኤምባሲ ለቀድሞው የባህር ኃይል አባላት ጥሪ ያለማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው እንደገለፀው በዩናይትድ ኪንግደም በሰሜን አየርላንድ ለሚኖሩ ለቀድሞው መከላከያ የባህር ኃይል መኮንኖች የጥሪ ደብዳቤ እንደፃፈ ተደርጎ በየማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል መንግስት ከህገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሊደራደር ነው በሚል የተሰራጨው ወሬ ሀሰት ነው- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ Meseret Awoke Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት ከህገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሊደራደር ነው በሚል የተሰራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ፡፡ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የፌደራል መንግስትንና ህገወጡን የህወሓት የወንጀለኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለአውሮፓ ሃገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ሃገራት አምባሳደሮች መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ማብራሪያና ገለጻ አደረጉ። ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው…