Fana: At a Speed of Life!

በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫቸውን ታንዛኒያ ካደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫቸውን በታንዛኒያ ካደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ዮናስ በታንዛኒያ ከኳታር፣ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች፣ አልጀሪያ እና ከአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ጋር…

የህወሃት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን ክህደት የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን ክህደት የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት አወገዙ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የህወሃት…

በ24 ሰዓታት 452 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 488 የላብራቶሪ ምርመራ 452ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 104 ሺህ 879…