Fana: At a Speed of Life!

በ24 ሰዓታት 452 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 488 የላብራቶሪ ምርመራ 452ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 104 ሺህ 879…

የወላይታ ዞን ነዋሪዎች እና ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወላይታ ዞን ነዋሪዎች እና ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በገንዘብና በዓይነት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የወላይታ ዞን አስተዳደር የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎችንና ተቋማትን በማስተባበር ነው 11…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምንና አድዋን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምንና አድዋን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም የአዲግራትን ዙሪያ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በምዕራብ ግንባር የሕወሓት ጁንታን ኃይል እያጠቃ ያለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣…

ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎች በአጭር ጊዜ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ – የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በፈጠረው ችግር ወደ ሱዳን የተሰደዱ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ወደ ሃገራቸው በመመለስ መልሶ የማቋቋም ስራ እንደሚሰራ የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የተቋሙ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ የኢትዮጵያ መንግስት ለዜጎቹ…

በምስራቅ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 454 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 207 ሺህ 454 ደረሰ፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሰባት ሃገራት ውስጥ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ…

የሐረሪ ክልል የንግድ ማህበረሰብ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል የንግድ ማህበረሰብ አባላት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል። በክልሉ የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ አባላት በሀገራዊ፣ ክልላዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ከክልሉ ብልጽግና ፓርቲ እና…

በክብር የተሰናበቱና የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አባላትና የመከላከያ የእግር ኳስ ቡድን “ደማችን ለጀግናችን” በሚል መሪ ቃል ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከመከላከያ በተለያዩ ምክንያቶች በክብር የተሰናበቱና የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አባላት የነበሩ ወታደሮች እና የመከላከያ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች "ደማችን ለጀግናችን" በሚል መሪ ቃል ደም ለግሰዋል፡፡ በሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላት ላይ በህገ…

የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ 76 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 76 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሶዶ -ኦሞ ወንዝ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ 76 በመቶ ተጠናቀቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ከሶዶ ከተማ 7 ኪሎ ሜትር ላይ በመነሳት ኦሞ ወንዝ ላይ የሚያበቃ ሲሆን ግንባታው በሚጠናቀቅበት ወቅት ወደ…

ሻንግቴክስ ጋርመንት 50 ሚሊየን ዶላር በሆነ ወጪ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻንግቴክስ ጋርመንት 50 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በሆነ ወጪ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ጀመረ። በግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ በኩባንያው የሚገነቡት 3 ሼዶች እያንዳንዳቸው 10 ሺህ ሜትር ስኩዌር ስፋት ሲኖራቸው ግንባታቸውም በአንድ ዓመት…

ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ ከ824 ሚሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ ከ 824 ሚሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት በዛሬው ዕለት መፈራረማቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ድጋፉ ለአራተኛው ዙር ማህበረሰብ አቀፍ የንፁህ ውሃ እና ንፅህና አቅርቦት እንደሚውል ነው…