የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ ኬላ ላይ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችንና ገንዘብ መያዙን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ አቶ ሀብታሙ ቡንስ እንደገለጹት በወረዳው በድምሩ 18 የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ቀድሞ የሰላም በሮችን በመዝጋቱና ጥፋቱን በመቀጠሉ መንግስት ህግን ያስከብራል- አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ መንግስት ከህወሓት የጥፋት ቡድን ጋር ለውይይት አይቀመጥም ሲሉ ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ ከፍራንስ 24 የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ቡድኑ በንፁሀን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አንስተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያዘጋጁት ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያዘጋጁት ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት በአልጀሪያ፣ ቤልጂየም፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን እና ኔዘርላንድስ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡመር ጋማር አልዲን ኢስማኤል ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ይበልጣል በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ገለፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ደረጀ ድጉማ ለቲቢ በሽታ እየተሰጠ ባለው ምላሽ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በአፍሪካ ለቲቢ በሽታ እየተሰጠ ባለው ምላሽ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የተለያዩ ሃገራት የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ሚኒስትሮች ተሳትፈዋል፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለባንግላዴሽ ፕሬዚዳንት አቀረቡ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለባንግላዴሽ ፕሬዚዳንት አብዱል ሀሚድ አቀረቡ። ተቀማጭነታቸውን በኒው ዴልሂ ሆኖ የባንግላዴሽ ሪፐብሊክን የሚሸፍኑት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በትናንትናው…
Uncategorized በደምቢዶሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሰልፍ ላይ የህወሓት የጥፋት ቡድን በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን ክህደት አውግዘዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሀገሪቱ ተቀማጭ ከሆኑ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጄሪያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀርስ ተቀማጭ ከሆኑት የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ዦን ኦሩዋርክ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ አምባሳደሩ በኢትዮጵያ የተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ስራዎችና የተገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቀጨኔ የሴት ህጻናት ማቆያና ማቋቋሚያ ተቋም የሚገኙ ህጻናትን ጎበኙ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቀጨኔ የሴት ህጻናት ማቆያና ማቋቋሚያ ተቋም የሚገኙ ህጻናትን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ እንዳሉትም ለህጻናት ፍቅር ልናሳያቸው፣ ልንንከባከባቸው፣ በመልካም መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ግጭት በመፍጠር ላይ የተመሰረተ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ላለፉት ዓመታት ዜጎቹን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማሳሳት ሲሰራበት የቆየ ነው Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ግጭት በመፍጠር ላይ የተመሰረተ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ላለፉት 27 እና 28 ዓመታት ዜጎቹን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ለማሳሳት ሲሰራበት የቆየ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡…