Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ ዐቃቤ ህግ ያቀረበው ሁለተኛው ክስ እንዲሻሻል ፍርድ ቤቱ አዘዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ ዐቃቤ ህግ ያቀረበው ሁለተኛው ክስ እንዲሻሻል ፍርድቤቱ አዘዘ፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ሁለተኛው ህገመንግስቱን ለማፍረስ በማሰብ የሽግግር ሰነድ ማዘጋጀት ወንጀል የቀረበባቸው ክስ…

የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጽንፈኛ ቡድንን የሚያወግዝና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ተካሄደ። ሰልፉ ከቤንች ሸኮ ዞን ስድስት ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ነዋሪዎች…

የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የመገናኛ ብዙሃን ድልድል ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የመገናኛ ብዙሃን ድልድል ረቂቅ መመሪያ ላይ ከመገናኛ ብዙሃንና ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ። የውይይቱ ዓላማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ቀደም ሲል በተካሄዱ…

የሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት 240 የእርድ ሰንጋ እና 107 በጎችና ፍየሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት 240 የእርድ ሰንጋና 107 በጎችና ፍየሎች ድጋፍ ማድረጉን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ መንግስት ተገዶ የገባበትን ህግ የማስከበር…

የዓለም ህፃናት ቀን በሃዋሳ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ህፃናት ቀን በዓለም ለ31ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሃዋሳ ከተማ ተከበረ፡፡ በዓሉ የተከበረው ትውልድን እንቅረፅ ሃገርን እንገንባ በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ የዓለም ህፃናት ቀን…

የኦሮሚያ አራት ዞኖች ለመከላከያ ሰራዊት 705 ሰንጋዎችና 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቦረና ዞን፣ ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ምዕራብ ሀረርጌ ዞን እና ፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ 705 ሰንጋዎችና 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ከአራቱ ዞኖች የተወከሉ…

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያሪክ ኤሪኔጅ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪ ፓትሪያሪክ ኤሪኔጅ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በ90 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ፓትሪያሪኩ ባለፈው ወር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ባለፈው ሊቀ ጳጳስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ከታደሙ በኋላ…

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር እርምጃ በተመለከተ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ ተሰርቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር እርምጃ በተመለከተ ለጎረቤት የአፍሪካ ሃገራት ለማስረዳት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

የትግራይ ህዝብ ከደረሰበት የአምባገነኑ ጭቆና ነጻ ይወጣል – የብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ህዝብ ከደረሰበት የአምባገነኑ ጭቆና ነጻ ይወጣል ሲል የብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። ዘራፊውና ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ዛሬም ድረስ ምሽግ ውስጥ ሆኖ እጅ አልሰጥም አሻፈረኝ እንዳለ ነው ያለው ፓርቲው፥ ተወደደም ተጠላም የፌደራል መንግስት…

ኮሚሽኑ የካርጎ ትራኪንግ አገልግሎት ለማሻሻል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን የካርጎ ትራኪንግ አገልግሎትን ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከትሬድ ማርክ ኢስት አፍሪካ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የጉምሩክ ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ እና የትሬድ ማርክ ኢስት አፍሪካ ኩባንያ ተወካይ…