የአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ሚኒሻ ተጋድሎ በህልውና ዘመቻ
https://www.youtube.com/watch?v=Pw6hGo6zZDY
የህወሃት ግፍና በደል በአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች ላይ
https://www.youtube.com/watch?v=0vqgN_mdPj8
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርና የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=tMwdaiZPzsM
በአብዬ ደቡባዊ ሴክተር በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የተሰማራው የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት የጁንታውን ድርጊት አወገዙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአብዬ ደቡባዊ ሴክተር በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የተሰማራው የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት የህውሓት ጁንታውን ድርጊት አወገዙ ።
የሻለቃው ዋና አዛዥ ኮሎኔል መብረሀቶም ሀይሉ ÷ ከሀዲው የህውሀት ቡድን በሰሜን ዕዝ…
ንብረታቸው እና የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸው ኤጀንሲዎች የህወሓት የንግድ እና የወንጀል ግዛት አካል የሆኑት ብቻ ናቸው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትግራይ ክልል የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸውን ኤጀንሲዎች አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል።
በዚህም መሠረት ንብረታቸው እና የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸው ኤጀንሲዎች የህወሓት የንግድ እና የወንጀል ግዛት አካል…
የህወሃት ቡድን በትግራይ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ መድፍ በመተኮስ ጥቃት እየፈጸመ ነው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ መድፍ በመተኮስ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ።
በአገር መከላከያ ሠራዊት የሚደርስበትን ጥቃት መቋቋም ያቃተው የህወሓት ቡድን ከሰሜን ዕዝ የሰረቃቸውን ታንኮች ጥሎ…
ባለፉት 24 ሰዓታት 499 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 201 የላቦራቶሪ ምርመራ 499 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 104 ሺህ 427…
ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያዊያንን መመለስና ማቋቋም ላይ የሚሰራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕግ ማስከበር ሂደቱ ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያዊያንን ወደቀዬአቸው መመለስና ማቋቋም ላይ የሚሰራ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገባ።
የህወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር…