Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በህወሓት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ለወዳጅ ሀገራት እያስረዱ መሆኑን በሩስያ እና በቱርክ የሚገኙ የኢትዮዽያ አምባሳደሮች…

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ላይ ህግ ለማስከበር እየወሰደ ስላለው እርምጃ ለወዳጅ ሀገራት እያስረዱ መሆኑን በሩስያ እና በቱርክ የሚገኙ የኢትዮዽያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮች ተናገሩ። በሩስያ የኢትዮዽያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…

ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ከኦሮሚያ ክልል የ196 ሰንጋዎች እና 230 በግና ፍየሎች ድጋፍ ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት ከኦሮሚያ ክልል 196 ሰንጋዎችና 230 በግና ፍየሎች ድጋፍ በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ተረከበ። የአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት ላይ…

መንግስት በትግራይ እየወሰደ ያለው ህግን የማስከበር እርምጃ መሆኑን በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ እያካሄደ ያለው ህግን የማስከበር እርምጃ መሆኑን በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ አስታወቁ። መቀመጫቸውን ኖርዌይ ያደረጉ 28 ኢትዮጵያውያን ምሁራን የኢትዮጵያ ወቅታዊ…

የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በዛሬው እለት ደም ለግሰዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት…

በመዲናዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 19 ቦንብና ሌሎች በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ የተከማቹ 19 ቦንቦችና እና ሌሎች በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የጦር መሳሪያ አከማችተው በሚገኙ ተቋማት ላይ የሚደረጉ ፍተሻዎች…

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ሰጥተዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት የሕወሓት ጁንታ ከዚህ የባሰ ጥፋት ከማድረሱ በፊት በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርብ፣ የከተማው ሕዝብ እንዳይጎዳ ሕግ ለማስከበር በሚደረገው…

ጋርዲዮላ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በክለቡ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ኮንትራት ተፈራረሙ፡፡፡ ፔፕ በክለቡ እስከ ፈረንጆቹ 2023 ድረስ ለመቆየት ነው የተስማሙት፡፡ ጋርዲዮላ ክለቡን የተቀላቀሉት ከአራት ዓመታት በፊት በ2016…

የብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን እንደሚጠናቀቅ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ከመስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ አሮጌ የብር ኖቶች በአዲስ የብር ኖቶች እየተቀየሩ መሆኑን ያስታወሰው ባንኩ፥ የብር ኖት ቅያሬው…

በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለተለያዩ አካላት በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ መቀመጫቸውን ናይሮቢ ላደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጠ፡፡ በኬንያ የኢፌዴሪ አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ለኩዌት፣ ናይጄሪያና…