Fana: At a Speed of Life!

628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 333 የላቦራቶሪ ምርመራ 628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 91 ሺህ 118 ደርሷል።…

እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር ሊውል ይችላል- ፋኦ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር ሊውል እንደሚችል አስታወቀ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከገበታ ለሃገር ፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር መወያየታቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ለጤና ዘላቂ የልማት ግቦች እና ለኮሮና ቫይረስ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ፕሮጀክት በዓለም ባንክ በኩል የሚደረገውን…

በሀረሪ ክልል በድንገተኛ አደጋዎች ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ህይወት ለመቀነስ ቅንጅታዊ አሰራር ሊተገበር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድንገተኛ አደጋዎች ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ህይወት ለመቀነስ ቅንጅታዊ አሰራር ሊተገበር እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። የክልሉ የድንገተኛና ፅኑ ህሙማን እንክብካቤ ማሻሻያ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ መጣስ እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 መጣስ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ማሳሰቢያን መሠረት በማድረግ…