የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ በአሶሳ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኩርሙክ ወረዳ ህወሓት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ሰልፈኞቹ ፅንፈኛና አሸባሪ የሆነው የህወሓት የጥፋት ቡድን የሀገርን ክብርና የህዝቦቿን ገናናነት የማይመጥን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ Tibebu Kebede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በዛሬው እለት ውይይት አካሂዷል። በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሩያ ትኩረቱን ያደረገው ውይይት ላይም በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር ማሳን በመስኖ ለመሸፈን እየተሠራ ነው Meseret Demissu Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል በ2013 ዓ.ም በመስኖ ልማት ከ247 ሺህ በላይ ሄክታር ለማልማት እየሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከጥቅምት አጋማሽ ጀምሮ እስከ ህዳር የመጀመሪያው ሳምንት ድረስ በተለይ በምሥራቅ አማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስቴር ከተለያዩ ሀገራት ለተወከሉ ወታደራዊ አታሼዎች ማብራሪያ እየሰጠ ነው Abrham Fekede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከተለያዩ ሀገራት ለተወከሉ የወታደራዊ አታሼዎች በህልውና ዘመቻው ዙሪያ ማብራሪያ እየሰጠ ነው። የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያደታ በተገኙበት ነው ከ45 ሀገራት ለመጡ የወታደራዊ አታሼዋች ማብራሪያው እየተሰጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ነው- አቶ ዛዲግ አብረሃ Tibebu Kebede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለው ህግን የማስከበር ዘመቻ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ማዕከል ግንባታ ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ። አቶ ዛዲግ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የወጣቶች መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች የተሳተፉበት በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የወጣቶች መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ ወርቅ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ ወርቅ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች ከእነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የግል ተበዳይ አቶ አቤል አሰፋ ህዳር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ገደማ ፖሊሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አህመድ አሊሚራህ አንፍሬ ህዋሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ Abrham Fekede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሕመድ አሊ ሚራህ አንፍ ህወኃት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት በአፋር ህዝብ ስም እንደሚያወግዙ ገለጹ፡፡ አሕመድ አሊሚራህ በወጣትነታቸው ደርግን ለሰባት ዓመታት መታገላቸውን አስታውሰው ደርግ ከተወገደ በኋላ ህወሓት የህዝቡን ትግል ለግል ጥቅሙ…
ቴክ ፌስቡክ ሰራተኞቹን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አስገድዷል የሚል ክስ ቀረበበት Meseret Awoke Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፌስቡክ ሰራተኞቹን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አስገድዷል የሚል ክስ እንደቀረገበበት ተገለጸ፡፡ የፌስቡክ ኩባንያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ሰራተኞቹን ከቤት ሆነው እንዲሰሩ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት በማዳን በፍርድ አደባባይ እንዲዳኝ ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በአስቸኳይ እጅ በመስጠት ህዝብን ከእንግልት ራስንም ከአጉል ውርደት አድኖ በፍርድ አደባባይ እንዲዳኝ የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡ መጥፊያው እየቀረበ የመጣው የማፊያ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየደረሰበት ካለው…