የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ ጀኔራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ ጀኔራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ተገለፀ፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል፡፡…