Fana: At a Speed of Life!

የዳውሮ ዞን ነዋሪዎች የህወሃት ቡድን የፈጸመውን ጥቃት በማውገዝ ሠልፍ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዳውሮ ዞን ነዋሪዎች የሕወሓት ቡድን የፈጸመውን ጥቃትና የሀገር ክህደት በመውገዝ በተርጫ ከተማ ሠላማዊ ሠልፍ እያካሄዱ ነው። በሰልፉ ከዳውሮ ዞን አስር ወረዳዎችና ከተርጫ ከተማ የተውጣጡ ነዋሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ሰልፈኞቹ መንግስት…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሩብ ሚሊየን አልፏል፡፡ በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 250 ሺህ 29 የደረሰ ሲሆን እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 11 ነጥብ 5 ሚሊየን…

ባለስልጣኑ በፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አገጣጠም ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አገጣጠም ሁኔታ ላይ ከሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት እና ከፍጥነት መገደቢያ ገጣሚ ድርጅቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡…

ባለፉት አራት ወራት ውስጥ በወርቅ ምርት የተሻለ ገቢ ማግኘት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት የወርቅ ምርትን ወደ ውጪ ሃገር በመላክ የተሻለ ገቢ ማስገባት መቻሉን የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ በአራት ወራት ውስጥ ከወርቅ ምርት በተጨማሪ ቡና፣ አበባ እና ጫት ከፍተኛ…

የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የቡድኑ አመራሮች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች ከድርጊታቸው ተቆጥበው በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ። የቡድኑ ታጣቂዎች በማይካድራ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍልም በተመሳሳይ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸማቸው ሲዘገብ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 533 የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 871 የላቦራቶሪ ምርመራ 533 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 103 ሺህ 928 ደርሷል።…

እምቦጭን ከጣና ሀይቅ ለማስወገድ ሲካሄደው የነበረው ዘመቻ እስከ ሕዳር 30 እንዲቀጥል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጣና ሐይቅ ላይ እምቦጭን ለማስወገድ ለአንድ ወር ሲካሄድ የነበረው ዘመቻ እስከ ሕዳር 30 እንዲቀጥል ተወሰነ። እስካሁን በነበረው ዘመቻ ከፍተኛ ውጤት እንደተመዘገበ የዘመቻው አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የዘመቻውን መራዘም…

ፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው የስፖርት ሜዳ በ25 ሚሊየን ብር ለመገንባት ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፈረንሳይ ለጋሲዮን ጨፌ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው የስፖርት ሜዳ ግንባታን በ4 ወራት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ የሳይት ርክክብ ተደረገ ። ለግንባታው 25 ሚሊየን በጀት መያዙን የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን…