የሀገር ውስጥ ዜና 80 በመቶ የጣና ሐይቅ የእምቦጭ አረም ተነቅሏል Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተካሄደው የእንቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ 80 በመቶን አረም መነቀሉ ተገለጸ፡፡ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጄንሲ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ ለአንድ ወር በቆየው ዘመቻ ከ4 ሺህ 300 ሄክታር መሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣዊዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በወሰደው እርምጃ 48 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፥…
የዜና ቪዲዮዎች በመከላከያ ሠራዊቱ ወደ መረጋጋት የተመለሰችው ሁመራ Meseret Awoke Nov 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=BsPZy6GKB8w
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል ነው የተካሄደው፡፡ በውይይቱ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ዙርያ የተደረገ ውይይት Meseret Awoke Nov 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CHi8Hd2dS0Y
የዜና ቪዲዮዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ማብራሪያ Meseret Awoke Nov 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Fcvjk_7GeV4
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ፀረ-ተህዋሲያን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እየተከበረ ነው Meseret Demissu Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ፀረ-ተህዋሲያን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት “ፀረ-ተህዋሲያንን-በጥንቃቄ ይጠቀሙ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷በፀረ-ተህዋሲያን እና በሌሎች ፀረ ጀርም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ በግብፅ የዓረብ ሪፐብሊክ የእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ በግብፅ የዓረብ ሪፐብሊክ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ጂኦፍሬይ አዳምስ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለጥፋት ሲዘጋጁ የነበሩ 17 ተጠርጣሪዎች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ጋር በቁጥጥር ሥር ዋሉ Tibebu Kebede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሐረሪ ክልል ሐኪም ወረዳ ለጥፋት ዓላማ ሲዘጋጁ የነበሩ 17 ተጠርጣሪዎች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ምክትል ኮማንደር ናስር…