ቢዝነስ ባለፉት አራት ወራት ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Tibebu Kebede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የበጀት ዓመት ከሀምሌ ወር እሰከ ጥቅምት 30 ባሉት አራት ወራት ውስጥ 107 ቢሊየን 627 ሚሊየን 206 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በአራት ወራቱ 104 ቢሊየን 574 ሚሊየን 996 ሺህ ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ መስጠት የሚያስችሉ አድራሻዎች ይፋ ሆኑ Tibebu Kebede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ ለመስጠት የሚያስችሉ አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 93 መሰረት ሕገ-መንግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል ሲባል በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት ጁንታ ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች Meseret Awoke Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ገለፁ። ከፍተኛ አመራሮቹ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል የደም ልገሳ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመራሮችና ሰራተኞች "ደማችን ለሃገር መከላከያ ሰራዊታችን" በሚል በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 75 ሚሊየን ብር በጥሬ እና በአይነት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር፣ አርሶአደሮች፣ ባለሃብቶች፣ አመራሮች፣ ሰራተኛች እና ነዋሪዎች 75 ሚሊየን ብር በጥሬ እና በአይነት ለመከላከያ ሰራዊት እና ድጋፍ አደረጉ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አመራሮችና ሰራተኞች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ Meseret Demissu Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አመራሮችና ሰራተኞች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ተገኝተው ደም ለግሰዋል። ባንኩ በመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳዳር ይበልጣል አእምሮ ከካርቱም ስቴት ገዥ አይማን ካሊድ መሀመድ ካልድ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካርቱም የኢፌዴሪ ልዩ መልዕከተኛና ባለመሉ ስልጣን አምባሳዳር ይበልጣል አእምሮ ከካርቱም ስቴት ገዥ አይማን ካሊድ መሀመድ ካልድ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይና ህግ ማስከበር ስራ ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡ ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ የማስከበር ግዳጅ ላይ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል በህግ የማስከበር ግዳጅ ላይ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩን ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የከተማዋ መሬት ማኔጅመንት ቢሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ በምርጫ ጉዳይ ላይ የደህንነት ኃላፊ የነበሩትን ግለሰብ አሰናበቱ Abrham Fekede Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ጉዳዮች ላይ የደህንነት ኃላፊያቸውን ማሰናበታቸውን አስታወቁ፡፡ ከኃላፊነት የተባረሩት ክሪስ ክሬብስ የበይነ መረብ ደህንነትና የጸጥታው ኤጀንሲ የመሰረተልማት ኃላፊ ነበሩ፡፡ ትራምፕ ኃላፊውን ያባረሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገባ አደንዛዥ እጽ ተያዘ Meseret Awoke Nov 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ሃገር በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገባ የአደንዛዥ እጽ መያዙ ተገለጸ። በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በተለምዶ ቄሶች ሰፈር በሚባለው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ ከውጭ ሃገር በህገወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገባ አደንዛዥ…