Fana: At a Speed of Life!

ቋሚ ኮሚቴው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኮቪድ 19 ማዕከላትን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኮቪድ 19 ማዕከላትን ጎብኝቷል። ቋሚ ኮሚቴው በቅዱስ ጴጥሮስ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታልና በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 4 እና 2 በመገኘት የኮሮና…

ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ለፕሬዚዳንቱ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከአዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ አፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከአዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆባይደን ጋር የአፍሪካ እና የአሜሪካን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል ፡፡ ከዚህ ባለፈም የኮቪድ…

ሕግን በማስከበር ዘመቻ የትግራይ ሕዝብ የመጀመሪያው ተጠቃሚ ይሆናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እና ሕገ ወጥ ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሜ ያረጋግጣል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት። ነገር ግን ይህ ሕግ የማስከበር እንቅስቃሴ በብሔር ወይም በሌላ ወገንተኝነት…

በትግራይ ክልል እየተወሰደ ያለው ህግ የማስከበር እርምጃ ህገ መንግስታዊ ስርአትን ማስጠበቅ ነው – አምባሳደር ነብያት ጌታቸው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን የናደውን የመቐለ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን ማስጠበቅ መሆኑን በአልጀሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ።…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን በሩዋንዳ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በሩዋንዳ ጉብኝት አድርጓል። የልዑካን ቡድኑ በሃገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በማስመልከት ለሩዋንዳው የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር…

የሕወሓት ጁንታ የትግራይ መሠረተ ልማቶችን እያፈረሰ ነው – አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሓት ጁንታ የትግራይ መሠረተ ልማቶችን እያፈረሰ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቐለ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮች…