“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ
https://www.youtube.com/watch?v=DyDwlkR35ss
በ24 ሰዓታት 339 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 778 የላብራቶሪ ምርመራ 339 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 103 ሺህ 395 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
ብዙ ህልም ብዙ ተስፋ እያላቸው በግዳጅ የአንድ ቡድን ሰለባ ስለመሆናቸው የሚናገሩት ወጣቶች
https://www.youtube.com/watch?v=nRaOr4K5bYk
ጠ/ሚ ዐቢይ “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብርን ላዘጋጁና ለተሳተፉ ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብርን ላዘጋጁና ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “በሀገሬ ሕዝብና በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ” ብለዋል።…
“የኢትዮጵያ መንግሥት ከደቡብ ሱዳን የጦር ድጋፍ እንዲደረግለት በደብዳቤ ጠይቋል ተብሎ የሀሰት ዜና ተሰራጭቷል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "የኢትዮጵያ መንግሥት ከደቡብ ሱዳን የጦር ድጋፍ እንዲደረግለት በደብዳቤ ጠይቋል" ተብሎ የሀሰት ዜና መሰራጨቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ገለፀ።
እንዲህ ያሉ የፈጠራ ዜናዎች፣ የሀገር ውስጥ ጉዳይን ቀጣናዊ ገጽታ ያለው አስመስሎ ለዓለም…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን መቀዳጀቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ኅዳር 8 የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን ተቀዳጅቷል።
በምሥራቁ ግንባር ራያ ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጥቷል፤ ጨርጨር፣ ጉጉፍቶ መሖኒን ሠራዊቱ ነጻ አውጥቷል። በየቦታው የነበሩ ወሳኝ የኮንክሪት ምሽጐችንም…
ዋልያዎቹ የኒጀር አቻቸውን 3ለ0 አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የኒጀር አቻቸውን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ዛሬ ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም አካሂዷል።…
የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራው ተጠናክሮና መቀጠል ይገባዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሚመራው የሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን በጥፋት ቡድኑ ላይ እየተደረገ ካለው የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ጎን ለጎን የተፈናቀሉና ከሃገር ውጭ የተሰደዱ ወገኖችን ወደ ቤታቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራውን አጠናክሮና…
“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተካሄደ፡፡
መርሃ ግብሩ በአፍሪካ፣ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ነው የተካሄደው፡፡
በደቡብ አፍሪካ…