የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እንዳይፈጸሙ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር አደርጋለሁ አለ Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በትግራይ ክልልና አጎራባች አካባቢዎች ኢ-ስበአዊ ድርጊቶች እንዳይፈጸሙ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር እንደሚያደርግ አስታወቀ። በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ መርማሪ ቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ለጦር ሀይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡ የሆስፒታሉ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ይልማ መካንቴ የተደረገው ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ለመከላከያ ሰራዊት ልባዊ ምስጋናና ድጋፍ ስነስርዓት ተካሄዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ፣ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከአረብ ሊግ ዋና ጸሀፊ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከዓረብ ሊግ ዋና ጸሀፊ አህመድ አባኡል ጊሂት ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ማርቆስ በኢትዮጵያ መንግስት የጀመረውን ህግና ህገ መንግስት የማስከበር ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብዬ የሚገኙ የስምንተኛ ዙር ሁለገብ ሎጅስቲክስ ሰላም አስከባሪ የሰራዊት አባላት “ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ” ሲሉ… Meseret Awoke Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአብዬ የሚገኙ የስምንተኛ ዙር ሁለገብ ሎጅስቲክ ሰላም አስከባሪ የሰራዊት አባላት "ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ" ሲሉ ጓዶቻቸውን ማሰባቸው ተገለጸ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ዛሬ መላው ህዝብ ለሰራዊቱ የሰጠውን ክብር ለመደገፍ፣ ህግን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአፋር ክልል ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብር በአፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ። በሰመራ ከተማ በተካሄደው መርሃ ግብር ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ህግን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ብናልፍ አንዷለም Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን ለማፈራረስ መከላከያን ማፍረስ የሚል ዓላማ ይዞ የተነሳው ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ህግን የማስከበር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተክርስቲያኗ “ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን” በሚል ለሰራዊቱ ያላትን ድጋፍ ገለጸች Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን "ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል ለሰራዊቱ ያላትን ድጋፍ ገለጸች። "ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል የተላለፈውን ጥሪ በመቀበል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብሮች በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ተካሄደዋል። በክልሉ በተካሄዱት የ"ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብሮች ላይ አመራሮች፣ የክልሉ የጸጥታ አካላት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተከበረ Meseret Demissu Nov 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተከብሯል። በፕሮግራሙ ላይ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፣ አባ ገዳ እና ኡጋዞች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች በተጨማሪም የመንግስት ሰራተኞችና ባለጉዳዮች ለመከላከያ…