Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብርን ላዘጋጁና ለተሳተፉ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብርን ላዘጋጁና ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “በሀገሬ ሕዝብና በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ” ብለዋል።…

“የኢትዮጵያ መንግሥት ከደቡብ ሱዳን የጦር ድጋፍ እንዲደረግለት በደብዳቤ ጠይቋል ተብሎ የሀሰት ዜና ተሰራጭቷል­- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "የኢትዮጵያ መንግሥት ከደቡብ ሱዳን የጦር ድጋፍ እንዲደረግለት በደብዳቤ ጠይቋል" ተብሎ የሀሰት ዜና መሰራጨቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ገለፀ። እንዲህ ያሉ የፈጠራ ዜናዎች፣ የሀገር ውስጥ ጉዳይን ቀጣናዊ ገጽታ ያለው አስመስሎ ለዓለም…

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን መቀዳጀቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ኅዳር 8 የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን ተቀዳጅቷል። በምሥራቁ ግንባር ራያ ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጥቷል፤ ጨርጨር፣ ጉጉፍቶ መሖኒን ሠራዊቱ ነጻ አውጥቷል። በየቦታው የነበሩ ወሳኝ የኮንክሪት ምሽጐችንም…

ዋልያዎቹ የኒጀር አቻቸውን 3ለ0 አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የኒጀር አቻቸውን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን ዛሬ ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም አካሂዷል።…

የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራው ተጠናክሮና መቀጠል ይገባዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሚመራው የሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን በጥፋት ቡድኑ ላይ እየተደረገ ካለው የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ጎን ለጎን የተፈናቀሉና ከሃገር ውጭ የተሰደዱ ወገኖችን ወደ ቤታቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራውን አጠናክሮና…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተካሄደ፡፡ መርሃ ግብሩ በአፍሪካ፣ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ነው የተካሄደው፡፡ በደቡብ አፍሪካ…

ኢትዮጵያና አየርላንድ የ446 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከአየርላንድ መንግስት ጋር የ446 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሪት ያስሚን ዎሃብረቢ እና በኢትዮጵያ የአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ በርናን ፈርመዋል።…

ብልጽግና ፓርቲ የተሳተፈበት የቻይና እና የአፍሪካ ሀገራት ገዥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የተሳተፈበት የቻይና እና የአፍሪካ ሀገራት ገዥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በቻይና የኮሚኒስት ፓርቲ አዘጋጅነት የተካሄደው የቻይና አፍሪካ ገዥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ከ25…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ በያሉበት በመሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ክብር እና አጋርነት ገልጸዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው…