ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር መቆም ለራስ ክብር መቆም ነው – የጋምቤላ ክልል ር/መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር መቆም ለራስ ክብር እንደመቆም ሊቆጠር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ።
"ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል የሁለት ደቂቃ መርሃ ግብር በጋምቤላ ክልል…