ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የስፖርት ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በወረርሽኙ ምክንያት ከገባበት ችግር እንዲወጣና እንዲነቃቃ ስፖርታዊ ኩነቶችን ማስተናገድ አስተዋፅኦ እንዳለው…