ለመከላከያ ሠራዊት እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ለማስተናገድ የፌዴራል ተቋማትን ያሳተፈ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቋመ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ለማስተናገድ የተለያዩ የፌደራል ተቋማትን ያሳተፈ ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሠላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሀገሪቱን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ በተዘጋጀ መድረክ…