የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ደም ለገሱ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል፣ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ደም ለግሰዋል።
በዚህም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራህ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ…