Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 355 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 989 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 725 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 355 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ እንዳስታወቁት 332 ሰዎች በፅኑ ታመው ህክምና እየተደረገላቸው…

ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ከእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢሲ) ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ከእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ቫርከን ጋር ተወያዩ፡፡ ኮሚሽነሩ ከደህንነት ሚኒስትሩ ጋር በነበራቸው ውይይት…

ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ከሱዳን ጋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ከሱዳን አቻው ጋር ተጫውቷል፡፡   ማምሻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡   የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታው ክፍለ ጊዜ…

በሕወኃት ኃይል ላይ የተወሰደው የመጀመሪያው ዙር ዘመቻ በስኬት እንደተጠናቀቀ ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስግብግቡ ጁንታ የሕወኃት ኃይል ላይ የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ዘመቻ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ የአየር ኃይል በወሰደው እርምጃ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ የነበሩ ሮኬቶችን ጨምሮ…

በነዳጅ ምርቶች ዝውውር፣ ስርጭትና ግብይት ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነዳጅ ምርቶች ዝውውር፣ ስርጭትና ግብይት ችግር እንዳይፈጠር ቁጥጥርና ክትትል እየተደረገ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስትሩ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት የዋጋ ንረት እንዳይፈጠርም እየተሰራ ነው ብሏል…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ቫርካን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በህወሓት ውስጥ የሚገኝ ጽንፈኛ ቡድን ህገ መንግስቱን በመጣሱ የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራን ለመስራት መገደዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ፥ ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም ምሽት…