የዜና ቪዲዮዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ላይ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ አስተያየት Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ou9-geNt3U0
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህወሓት ቡድን በመከላከያ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህወሓት ቡድን በሃገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመው ጥቃት አጥብቀው እንደሚያግዙ ገለጹ። ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሠመራ ከተማ ዛሬ ባካሄዱት የምክክር መድረክ እንዳስታወቁት…
Uncategorized መንግስት በወህሓት አጥፊ ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ እንደሚደግፉ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በህወሓት አጥፊ ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ እንደሚደግፉ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልፀዋል። በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ክልላዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ለጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊየን ብር በላይና ገጀራዎች ተያዙ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያነት ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የያዙ 59 የባንክ ሂሳብ ደብተሮች፣ ጥሬ ገንዘብ እና ገጀራዎችን መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። በክልሉ ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው ጥፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሚኒስቴርና ለአማራ ክልል ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያውጡ የምግብ ሽቀጦች ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለመከላከያ ሚኒስቴርና ለአማራ ክልል 7 ሚሊየን 326 ሺህ ብር የሚያውጡ የምግብ ሽቀጦችን የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉሙሩክ ኮሚሽን ድጋፍ አደረጉ። ርክክቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማዋን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የሽብር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል-ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝብና መንግስት ላይ በፈጠሩት ክህደትና የከተማዋን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የሽብር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ 10 የሚሆኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን በገዳሪፍ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በገዳሪፍ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷ ተገልጿል። ሱዳን በገዳሪፍ በኩል ያለውን ድንበር መዝጋት የጀመረችው የኢትዮጵያ መንግስት በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ተከትሎ መሆኑም ታውቋል።…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን በዛሬው እለት ተረክቧል። ሁለቱም ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል። ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በ2 መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የተለያዩ የጦር መሳሪዎች ተያዙ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ በሁለት መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የተለያዩ የጦር መሳሪዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና 24 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ተደመሰሱ Tibebu Kebede Nov 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ሸኔ የአጥፊ ቡድን ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን እና በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። ሰሞኑን የኦነግ ሸኔ ቡድን በፈጠረው የሽብር ተግባር የዜጎች ህይወት ማለፉና ንብረት…