Fana: At a Speed of Life!

ወንጀለኛ አካላት ዕርቅና ድርድር ፈላጊ በመምሰል ከሕግ የበላይነት ሊያመልጡ አይችሉም- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወንጀለኛ አካላት ዕርቅ እና ድርድር ፈላጊ በመምሰል ከሕግ የበላይነት ሊያመልጡ እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ነው ይህንን ያሉት።…

በደቡብ ክልል ህገወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ ዞኖች ህገወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሰባት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢንስፔክተር እታገኘሁ ዜና ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ ባለፉት ሁለት ቀናት በደቡብ…

የአውሮፓ ህብረት በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ ማዕቀብ ጣለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ ማዕቀብ ጣለ፡፡ ህብረቱ በሃገሪቱ ከተካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ በተፈጠረው አለመረጋጋት መንግስት በንጹሃን ላይ ለወሰደው የሃይል እርምጃ ነው ማዕቀቡን የጣለው ተብሏል፡፡…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ በሙሉ ድምጽ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ጣልቃ እንዲገባ እና ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በሙሉ ድምጽ ፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የፌደራል መንግስቱ በትግራይ ክልል ጣልቃ…

ኢትዮጵያ ወደ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ የተሳካ ሽግግር እንድታደርግ የሕግ የበላይነትን መከበር አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ሕገ መንግሥታዊ ዴሞክራሲ የተሳካ ሽግግር እንድታደርግ የሕግ የበላይነትን መከበር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትት፥…

ከወንበዴው ህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢሲ) ከወንበዴው ህዋሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት…