ኢትዮጵያ በሳዑዲ ለችግር የተጋለጡ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥረቷን አጠናክራ ትቀጥላለች-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩና ለችግር የተጋለጡ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ…