Fana: At a Speed of Life!

የሽብር ጥቃት ለመፈጸም እንዲሁም አመጽና ግጭት ለመቀስቀስ በህቡዕ ሲሰራ የቆየ ቡድን ከእነ ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ – ብሄራዊ መረጃና…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሽብር ጥቃት ለመፈጸም እንዲሁም አመጽና ግጭት ለመቀስቀስ በህቡዕ ሲሰራ የቆየ ቡድን ከእነ ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር እንዲውል ማድረጉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለፋና…

ባለፉት 24 ሰዓታት 730 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 475 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 730 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 76 ሺህ 98 ደርሷል።…

በአዲስ አበባ ከተማ ለኢሬቻ በዓል የሚዘጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለኢሬቻ በዓል ከዋዜማው ጀምሮ ለተሽከርካሪዎችና ለእግረኞች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የከተማው አስተዳደር ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውንም አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ…

የቱሪስት ጉብኝት ለማስጀመር በተዘጋጀ ፕሮቶኮል ዙርያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመጠንቀቅ የቱሪስት ጉብኝት ለማስጀመር በተዘጋጀ ፕሮቶኮል ዙርያ ውይይት ተካሄደ፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር  ውይይቱን ያካሄደው÷ከክልል ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ ከግል ሴክተር ባለሃብቶች፣ ከሆቴል ባለቤቶች እና ከተለያዩ…

የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ለኮቪድ- 19 ወረርሺኝ ተጋላጭ እንዳይሆኑ በጥንቃቄ ማክበር እንዳለባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ። ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኢሬቻ በዓል በመሰባሰብ የሚከበር ማኅበራዊ ግንኙነቶችንና ትስስሮች…

ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ የመምህራንን ቀን ለማክበር መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዘንድሮ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመምህራን ቀን እንዲከበር መወሰኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ መምህራን ትውልድን በመቅረፅ ውስጥ ትልቅ ሚና ስላላቸው ለመምህራን አስፈላጊውን እውቅና…

የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዳይከበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዳይከበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር ኮማንደር አራርሳ መርዳሳ እንደገለጹት÷ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዳይከበር…

በአዲስ አበባ የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች እድለኞችና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ቁልፍ ርክክብ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች እድለኞች እና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ዛሬ ካርታ፣ ቁልፍ እና ውል ርክክብ በይፋ ተጀመረ። በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወነ ባለው መርሃ ግብር 51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች እና…

የአሜሪካ አቪየሽን ባለስልጣን ኃላፊ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አሁንም ማስተካከል የሚገባው ጉዳይ እንዳለ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፌደራል አቪየሽን ባለስልጣን ኃላፊ ስቲቭ ዲክሰን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን አሁንም ማስተካከል የሚገባው ጉዳይ እንዳለ ገለጹ፡፡ ስቲቭ ዲክሰን ይህንን ያሉት ባልተለመደ መልኩ አውሮፕላኑን ማብረራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…