ትህነግ በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅራቅር አካባቢ ያደረገው የጦርነት ሙከራ ሙሉ በሙሉ ከሽፏል – አቶ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትህነግ በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅራቅር አካባቢ ያደረገው የጦርነት ሙከራ በአማራ ልዩ ኃይል ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በመንግስት እየተወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልከቶ በሰጡት…