Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሣ የኢሬቻ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚደንት አቶ ሽመልስ አብዲሣ የ2013 ዓ.ም የኢሬቻ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል። ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የታላቁ…

የአማራ ክልል አመራር አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለማደግ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል አመራር አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለማደግ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡ የአካዳሚው ፕሬዚዳንት ዶክተር ማተቤ ታፈረ እንደገለፁት አካዳሚው የሰው ሀይል፣ ደረጃቸውን የጠበቁ የማስተማሪያ ክፍሎች፣ የማሠልጠኛ እና የመኝታ አገልግሎት…

የልዩ ተሰጥኦ ልማት ኢንስቲቲዩት በዚህ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ የልዩ ተሰጥኦ ልማት ኢንስቲቲዩት በዚህ አመት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይጀምራል፡፡ ተቋሙ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ልዩ ተሰጥኦ እና ተውህቦ ያላቸው ተማሪዎች ገብተው የሚማሩበት ነው፡፡…

በሶስት ከተሞች በ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነቡ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቢሾፍቱ፣ዱከምና ሞጆ ከተሞች በ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተመረቁ፡፡ ጣቢያዎቹ ለከተሞቹና አካባቢያቸው እንዲሁም በዙሪያቸው ለሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የኃይል ፍላጎት ምላሽ ለማሟላት የተገነቡ…

የቴሌኮም ዘርፉን ሪፎርም ለማድረግ ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴሌኮም ዘርፉን ሪፎርም ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ ውይይት ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በዘርፉ ካሉ ስራ ፈጣሪዎች ጋር እየተካሄደ ነው ውይይቱ በዋናነት የዘርፉን ሪፎርም አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በየደረጃው ካሉ…

ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በክፍያ ፈጻሚነት መሳተፍ የሚያስችለውን ዕውቅና አገኘ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ለዘመን ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በክፍያ ፈጻሚነት ለመሳተፍ የሚያስችለውን ዕውቅና ዛሬ ሰጠ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ዑሌሮ ኡፒየው በተካሄደው የዕውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት…