ኢ/ር ታከለ ኡማ እና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰውን ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰውን ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ ፡፡
ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጥቃቱን…